top of page

የተማሪ ናትናኤል ፍሰሃ የምርቃት በአል

ወ/ሮ ሚሚ እና አቶ ፍሰሃ የልጃችሁን ናትናኤል ፍሰሃ የምርቃት በአልን ትውስታችሁን ከፎቶ ዮሐንስ ጋር  በምስል ለማስቀርት ስለመረጣችሁ እናመሰግናለን። ለወ/ሮ ሚሚ ፥ ለተማሪ ናትናኤል እና ለአቶ ፍሰሃ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ለተማሪ ናትናኤል መልካም ቀሪ የትምህርት ዘመን እና ሕይወት እንዲሆንለት እንመኛለን።

የተመስገን ዳዲቾ የዶክትሬት የምርቃት በዓል

ተመስገን ዳዲቾ የዶክትሬት የምርቃት ከፎቶ ዮሐንስ ጋር በምስል ለትውስታ ከፎቶ ዮሐንስ ጋር በምስል ለማስቀረት ስለመረጡ እያመሰገንን መልካም የስራ ዘመን እንመኝላቸዋለን።

bottom of page