top of page

የአቶ ዮናስ ሐይሌ እና የወ/ሮ የኤልሳ በረከት በአል

የአቶ ዮናስ ሐይሌ እና የወ/ሮ የኤልሳ በረከት ፎቶ ዮሐንስን የጋብቻ በዓላችሁን በተንቀሳቃሳሽ ምስል እና በምስል ለትውስታችሁ ቀርፆ እንዲቀናብርላችሁ ምርችሁ ስለሆነ ከልብ እያመሰጋን ፎቶ ዮሐንስ ቀሪ የትዳር ዘመናችሁ መልካም እንዲሆንላችሁ ይመኛል።

 

የወ/ሮ ሜሮን ገ/ሕይወት እና አቶ ብሁየሑ አማረ

የሠርግ በአል

የወ/ሮ ሜሮን ገ/ሕይወት እና አቶ ብሁየሑ አማረ የሰርጋችሁን በዓል ትውስታ ከፎቶ ዮሐንስ ጋር  ልማቀናበር ስላመርጣችሁ እያመሰገንን መላካም የትዳር ዘመን እንዲሆንላች ሁ እንመኛለን።

 የወ/ሮ አዲስ እና የዲያቆን ጌትነት የሠርግ በአል

 

የወ/ሮ አዲስ እና የዲያቆን ጌትነት ከፎቶ ዮሐንስ ጋር የጋብቻ በዓላችሁን ትውስታ በምስል እና በተንቀሳቃሽ ምስል ለትውስታ ለማስቀርት ምርጫችሁ ስላደርጋችሁ እያመሰጋንን መልካም የትዳር ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

የኖቫ እና ኦቲስ የሠርግ

የኖቫ እና ኦቲስ የሠርግ በዓል ላቸውን ትውስታ በምስል ለማስቀርት ፎቶ ዮሐንስን ምርጫ ቸው ስላደረጉ ከልብ እያመሰገንን ፎቶ ዮሐንስ ለሙሽሮች መለካም የትዳር ዘመን ይመኛል።

bottom of page