top of page

 የወ/ሮ ሳምራዊት እና የአቶ ሚካኤል የሠርግ በአል 

16227 Batchellors Forest Rd

Olney, MD 20832

ይታይሽ ዲኮር ለወ/ሮ ሳምራዊት እና  ለአቶ ሚካኤል መልካም የትዳር ዘመን እንዲሆንላችሁ እየተመኘ የሠርግ በአላችሁን ከይታይሽ ዲኮር ጋር ለማድመቅ ስለመረጣችሁ እናመሰግናለን።​ 

 

 የወ/ሮ የእስከዳር መንገሻ እና የአቶ ሚካኤል በላይነህ የሠርግ በአል እንዲሁም የተለያዩ ስራዎቻችን ይመልከቱ

Veterans Pl, Silver Spring, MD 20910

ይታይሽ ዲኮር ለወ/ሮ የእስከዳር መንገሻ እና የአቶ ሚካኤል በላይነህ የሠርግ በአል መልካም የትዳር ዘመን እንዲሆንላችሁ እየተመኘ የሠርግ በአላችሁን ከይታይሽ ዲኮር ጋር ለማድመቅ ስለመረጣችሁ እናመሰግናለን።​ 

 

የአቶ ካሊል እና የወሮ ብሌን የሠርግ በአል

ወ/ሮ ብሌን ዓባይንህ እና ባለቤትዋ አቶ ካሊል እንዲሁም ቤተሰቦችዋ ፥ የሠርግ መሰናዶ በአልችሁን ከይታይሽ ዲኮር ጋር ለማድመቅ ስልመረጣችሁ እናመሰግናለን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ።

የአቶ ቡዙአየሁ እና የወሮ ሜሮን የሠርግ በአል

አቶ ቡዙአየሁ እና ወሮ ሜሮን የሠርግ በአላችሁን ከይታየሽ ዲኮር ጋር  ለድመቅ ስለመርጣሁ እያመሰገንን መልካም የትዳር ዘመን እንዲሆንላችሁ

bottom of page